መዝሙር
א [አሌፍ]
ይሖዋን የሚፈራና+
ב [ቤት]
ትእዛዛቱን እጅግ የሚወድ ሰው ደስተኛ ነው።+
ג [ጊሜል]
2 ዘሮቹ በምድር ላይ ኃያላን ይሆናሉ።
ד [ዳሌት]
ደግሞም የቅኖች ትውልድ ይባረካል።+
ה [ሄ]
3 በቤቱ ሀብትና ንብረት አለ፤
ו [ዋው]
ጽድቁም ለዘላለም ይኖራል።
ז [ዛየን]
4 ለቅኖች በጨለማ ውስጥ እንደ ብርሃን ያበራል።+
ח [ኼት]
ט [ቴት]
י [ዮድ]
ጉዳዩን በፍትሕ ያከናውናል።
כ [ካፍ]
ל [ላሜድ]
ጻድቅ ለዘላለም ሲታወስ ይኖራል።+
מ [ሜም]
נ [ኑን]
በይሖዋ ስለሚተማመን ልቡ ጽኑ ነው።+
ס [ሳሜኽ]
በመጨረሻም ጠላቶቹን በድል አድራጊነት ይመለከታል።+
פ [ፔ]
צ [ጻዴ]
ጽድቁ ለዘላለም ይኖራል።+
ק [ኮፍ]
የገዛ ብርታቱ* በክብር ከፍ ከፍ ይላል።
ר [ረሽ]
10 ክፉ ሰው አይቶ ይበሳጫል።
ש [ሺን]
ጥርሱን ያፋጫል፤ ቀልጦም ይጠፋል።
ת [ታው]
የክፉዎች ምኞት ይከስማል።+