በክፍል 4 ሥር የሚገኙ ተጨማሪ መረጃዎች 48 ጓደኞችህን በጥበብ ምረጥ 49 የቤተሰብህን ሕይወት አስደሳች ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?—ክፍል 1 50 የቤተሰብህን ሕይወት አስደሳች ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?—ክፍል 2 51 በንግግርህ ይሖዋን ማስደሰት የምትችለው እንዴት ነው? 52 አለባበሳችንና ውጫዊ ገጽታችን ሊያሳስበን የሚገባው ለምንድን ነው? 53 የመዝናኛ ምርጫህ ይሖዋን የሚያስደስት ይሁን 54 “ታማኝና ልባም ባሪያ” የሚጫወተው ሚና 55 ለጉባኤህ ድጋፍ ማድረግ የምትችልባቸው መንገዶች 56 ለጉባኤው አንድነት የበኩልህን አስተዋጽኦ አበርክት 57 ከባድ ኃጢአት ብትፈጽም ምን ማድረግ ይኖርብሃል? 58 ምንጊዜም ለይሖዋ ታማኝ ሁን 59 ስደትን በጽናት መቋቋም ትችላለህ 60 እድገት ማድረግህን ቀጥል 48 ጓደኞችህን በጥበብ ምረጥ ከመጥፎ ጓደኛ ራቁ (6:17) ባላሰብነው ቦታ ጓደኞች ማግኘት (5:06) እውነተኛ ጓደኛ የሚባለው ማን ነው? (4:14) ምርምር አድርግ “መጨረሻው ከመምጣቱ በፊት ወዳጅነታችሁን አጠናክሩ” (መጠበቂያ ግንብ ኅዳር 2019) “ጥሩ ጓደኞች እንዲኖሩኝ ምን ላድርግ?” (ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች፣ ጥራዝ 1 ምዕራፍ 8) ማኅበራዊ ድረ ገጾችን ስትጠቀም አስተዋይ ሁን (4:12) “መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል” (መጠበቂያ ግንብ ሚያዝያ 1, 2012) 49 የቤተሰብህን ሕይወት አስደሳች ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?—ክፍል 1 ባሎች፣ ሚስቶቻችሁን እንደ ራሳችሁ ውደዱ (9:53) የትዳርን ጥምረት ማጠናከር የሚቻለው እንዴት ነው? (5:44) ምርምር አድርግ ደስተኛ ቤተሰብ ሊኖርህ ይችላል! (ብሮሹር) ተዋደን እንኑር (4:26) “እናንት ሴቶች፣ ለራስነት ሥልጣን መገዛት ያለባችሁ ለምንድን ነው?” (መጠበቂያ ግንብ ግንቦት 15, 2010) በአምላክ እርዳታ ትዳራችንን መልሰን ገነባን (5:14) 50 የቤተሰብህን ሕይወት አስደሳች ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?—ክፍል 2 ልጆቻችሁን ከክፉ ነገር ጠብቁ (2:58) ልጆቻችሁን ከጥቃት ጠብቁ (1:52) “ኢየሱስ ከአጋንንት የበለጠ ኃይል አለው” (ከታላቁ አስተማሪ ተማር፣ ምዕራፍ 10) “ኢየሱስ ጥበቃ ያገኘው እንዴት ነው?” (ከታላቁ አስተማሪ ተማር፣ ምዕራፍ 32) “ልጃችሁን ስለ ፆታ ማስተማር” (ንቁ! ቁጥር 5 2016) ወላጆቼን ማነጋገር የምችለው እንዴት ነው? (2:19) የቤተሰብ አምልኮ፦ ተፈታታኝ ሁኔታዎችና በረከቶች (8:04) ምርምር አድርግ “ልጆች ሊማሯቸው የሚገቡ ስድስት ትምህርቶች” (ንቁ! ቁጥር 2 2019) “መጽሐፍ ቅዱስ አረጋውያን ወላጆችን መጦርን በተመለከተ ምን ይናገራል?” (ድረ ገጻችን ላይ የወጣ ርዕስ) ይሖዋ ልጆቻችንን እንዴት እንደምናሳድግ አስተምሮናል (5:58) “ከወንድ ልጅህ ጋር ያለህ ጓደኝነት እንዲቀጥል ምን ማድረግ ትችላለህ?” (መጠበቂያ ግንብ ኅዳር 1, 2011) 51 በንግግርህ ይሖዋን ማስደሰት የምትችለው እንዴት ነው? ‘ሌሎችን የሚያንጽ መልካም ቃል’ ተናገሩ (4:07) ፍቅርና አክብሮት ቤተሰብን አንድ ያደርጋል (3:08) ምርምር አድርግ የጥበበኞች ምላስ ይኑራችሁ (8:04) “መሳደብ ያን ያህል መጥፎ ነገር ነው?” (ድረ ገጻችን ላይ የወጣ ርዕስ) ሐሜትን ማስወገድ የምችለው እንዴት ነው? (2:36) “ሕይወቴ ወዴት አቅጣጫ እያመራ እንደሆነ በቁም ነገር ማሰብ ጀመርኩ” (መጠበቂያ ግንብ ነሐሴ 1, 2013) 52 አለባበሳችንና ውጫዊ ገጽታችን ሊያሳስበን የሚገባው ለምንድን ነው? “ሁሉንም ነገር ለአምላክ ክብር አድርጉ” (10:18) ምርምር አድርግ “አለባበሴ እንዴት ነው?” (ድረ ገጻችን ላይ የወጣ ርዕስ) “መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ንቅሳት ምን ይላል?” (ድረ ገጻችን ላይ የወጣ ርዕስ) “አለባበሳችሁ አምላክን ያስከብራል?” (መጠበቂያ ግንብ መስከረም 2016) “የሰዎች አለባበስና የፀጉር አያያዝ መሰናክል ሆኖብኝ ነበር” (ንቁ! ላይ የወጣ ርዕስ) 53 የመዝናኛ ምርጫህ ይሖዋን የሚያስደስት ይሁን ምን ዓይነት መዝናኛ መምረጥ ይኖርብኛል? (4:39) ጊዜያችሁን የሚይዝባችሁ ምንድን ነው? (2:45) ምርምር አድርግ “የይሖዋ ምሥክሮች አንዳንድ ፊልሞችን፣ መጻሕፍትን ወይም ዘፈኖችን ይከለክላሉ?” (ድረ ገጻችን ላይ የወጣ ርዕስ) “የምትመርጡት መዝናኛ ጠቃሚ ነው?” (መጠበቂያ ግንብ ጥቅምት 15, 2011) “መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል” (መጠበቂያ ግንብ የካቲት 1, 2010) መናፍስታዊ ድርጊቶች ከሚታዩባቸው መዝናኛዎች ራቁ (2:02) 54 “ታማኝና ልባም ባሪያ” የሚጫወተው ሚና ይሖዋ ሕዝቡን ያደራጃል (6:18) በስብከቱ ሥራ ላይ ማተኮር (1:24) ምርምር አድርግ “የይሖዋ ምሥክሮች የበላይ አካል ማን ነው?” (ድረ ገጻችን ላይ የወጣ ርዕስ) ትክክለኛ መረጃ የያዙ ጽሑፎችን ማዘጋጀት (17:18) ውድ መብት (7:04) ይሖዋ ሕዝቡን ያስተምራል (9:39) 55 ለጉባኤህ ድጋፍ ማድረግ የምትችልባቸው መንገዶች “ለይሖዋ የሚሰጥ ስጦታ” (4:47) የአምልኮ ቦታዎቻችንን በጥሩ ሁኔታ መያዝ (3:31) ወንድሞች—ለመልካም ሥራ ተጣጣሩ (5:19) ምርምር አድርግ “መጽሐፍ ቅዱስ ስለ አሥራት ምን ይላል?” (ድረ ገጻችን ላይ የወጣ ርዕስ) “በጉባኤው ውስጥ ስላለው የራስነት ሥርዓት ትክክለኛ ግንዛቤ ማግኘት” (መጠበቂያ ግንብ የካቲት 2021) በኮንጎ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎችን ማሰራጨት (4:25) “የይሖዋ ምሥክሮች ለሥራቸው የሚያስፈልጋቸውን ገንዘብ የሚያገኙት እንዴት ነው?” (ድረ ገጻችን ላይ የወጣ ርዕስ) 56 ለጉባኤው አንድነት የበኩልህን አስተዋጽኦ አበርክት ሰላም መፍጠር በረከት ያስገኛል (6:01) ይበልጥ ውብ መሆን! (5:10) ምርምር አድርግ ግንዱን አውጣ (6:56) “ይቅርታ መጠየቅ—እርቅ ለመፍጠር የሚያስችል ቁልፍ” (መጠበቂያ ግንብ ኅዳር 1, 2002) የሰውን ውጫዊ ገጽታ በማየት አትፍረዱ (5:06) “አለመግባባቶችን በፍቅር መፍታት” (መጠበቂያ ግንብ ግንቦት 2016) 57 ከባድ ኃጢአት ብትፈጽም ምን ማድረግ ይኖርብሃል? “ይሖዋ የሚወዳቸውን ይገሥጻል” (3:01) ምርምር አድርግ የይሖዋን ምሕረት ፈጽሞ አትጠራጠሩ (5:02) ”ለኃጢአተኞች ፍቅርና ምሕረት ማሳየት” (መጠበቂያ ግንብ ነሐሴ 2024) ”ከጉባኤ ለተወገዱ ሰዎች የሚደረግ እርዳታ” (መጠበቂያ ግንብ ነሐሴ 2024) “መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል” (መጠበቂያ ግንብ ሚያዝያ 1, 2012) 58 ምንጊዜም ለይሖዋ ታማኝ ሁን ከታላቂቱ ባቢሎን ውጡ! (5:06) ምርምር አድርግ “የተሟላ መረጃ አለህ?” (መጠበቂያ ግንብ ነሐሴ 2018) “‘በመጨረሻዎቹ ቀናት’ መጨረሻ ሥራ የበዛላችሁ ሁኑ” (መጠበቂያ ግንብ ጥቅምት 2019 አንቀጽ 16-18) እንዳትታለሉ ተጠንቀቁ (9:32) “መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል” (መጠበቂያ ግንብ ሐምሌ 1, 2011) 59 ስደትን በጽናት መቋቋም ትችላለህ ይሖዋ ተቀብሎናል (5:13) ስደትን በድፍረት መቋቋም (6:27) ይሖዋ አምላክ ብርታት ይሰጠኛል (3:40) ምርምር አድርግ ስደትን በጽናት መቋቋም (2:34) የተለያዩ ለውጦች ቢያጋጥሙም ይሖዋን ማገልገል (7:11) “ከአሁኑ ለስደት ተዘጋጁ” (መጠበቂያ ግንብ ሐምሌ 2019) “ሰላምን ሳይሆን ሰይፍን የሚያመጣው እውነት” (መጠበቂያ ግንብ ጥቅምት 2017) 60 እድገት ማድረግህን ቀጥል የግል ጥናትህን አሻሽል (5:22) ከሁሉ የተሻለው ሕይወት (3:31) ወደ ይሖዋ ቅረብ (መጽሐፍ) “ተከታዬ ሁን” (መጽሐፍ) ምርምር አድርግ እንደ አብርሃም ታማኞች ሁኑ (9:20) ጥናትና ማሰላሰል ደስታን መልሶ ለማግኘት ይረዳል (5:25) “ፈጣሪህን ለማክበር መንፈሳዊ ግቦች አውጣ” (መጠበቂያ ግንብ ሐምሌ 15, 2004) “‘ታላቁ የይሖዋ ቀን ቀርቧል’—ወደ ጉልምስና ግፉ” (መጠበቂያ ግንብ ግንቦት 15, 2009)