የርዕስ ማውጫ
ሰኔ 15, 2008
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት:-
ነሐሴ 4-10, 2008
ገጽ 7
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 59 (139), 62 (146)
ነሐሴ 11-17, 2008
ገጽ 11
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 18 (42), 100 (222)
ነሐሴ 18-24, 2008
ገጽ 18
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 22 (47), 97 (217)
ነሐሴ 25-31, 2008
ገጽ 22
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 89 (201), 54 (132)
የጥናት ርዕሶች ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1, 2 ገጽ 7-15
አምላክ እንደሚወደን እርግጠኞች መሆን እንችላለን። ይህን ከሚያረጋግጡልን ነገሮች አንዱ ክርስቲያኖች ሊሸሿቸው የሚገቡ አራት ነገሮችን መጥቀሱ ነው። እነዚህ አራት ነገሮች ምንድን ናቸው? ልንሸሻቸውስ የምንችለው እንዴት ነው? በተመሳሳይም መጽሐፍ ቅዱስ ልንከታተላቸው የሚገቡ ሰባት ነገሮችን ይገልጻል። እነዚህ ነገሮች ምንድን ናቸው? እንዴትስ ልንከታተላቸው እንችላለን?
የጥናት ርዕስ 3 ገጽ 18-22
በራስ የመመራት መንፈስ በዓለም ላይ ተስፋፍቷል። ታዲያ ለሥልጣን (በተለይም ለይሖዋ ሥልጣን) ተገቢ የሆነ አመለካከት ማዳበር የምንችለው እንዴት ነው? እንዲህ ማድረግ የምንችለው እንዴት እንደሆነ እንዲሁም ሰይጣን ከሚያበረታታው በራስ የመመራት መንፈስ እንዴት መራቅ እንደምንችል በዚህ ርዕስ ላይ ተብራርቷል።
የጥናት ርዕስ 4 ገጽ 22-26
ይህ የጥናት ርዕስ እውነትን እንድንቀበልና ይሖዋን እንድንወደው ያደረጉንን ምክንያቶች እንድንመረምር ይረዳናል። ዓመታት እያለፉ ሲሄዱ አንድ ሰው ለይሖዋና ለእውነት ያለው ፍቅር ከቀዘቀዘ ፍቅሩን እንዴት ሊያድሰው እንደሚችል የሚጠቁሙ ሐሳቦች በዚህ ርዕስ ውስጥ ይገኛሉ።
ተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ:-
ገጽ 3
ገጽ 16
ገጽ 27
ገጽ 28
የይሖዋ ቃል ሕያው ነው—የሮሜ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች
ገጽ 29
ገጽ 32