የርዕስ ማውጫ
ታኅሣሥ 15, 2012
© 2012 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania. የባለቤቱ መብት በሕግ የተጠበቀ ነው።
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶች
ከጥር 28, 2013–የካቲት 3, 2013
ገጽ 4 • መዝሙሮች፦ 48, 45
ከየካቲት 4-10, 2013
ገጽ 9 • መዝሙሮች፦ 31, 43
ከየካቲት 11-17, 2013
“ጊዜያዊ ነዋሪዎች” እንደመሆናችን መጠን አቋማችንን ጠብቀን መኖር
ገጽ 19 • መዝሙሮች፦ 16, 40
ከየካቲት 18-24, 2013
በእውነተኛው አምልኮ አንድ የሆኑ “ጊዜያዊ ነዋሪዎች”
ገጽ 24 • መዝሙሮች፦ 50, 53
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1, 2 ከገጽ 4-13
አንድ ሰው በሕይወቱ ውስጥ እውነተኛ ስኬት አግኝቷል ሲባል ምን ማለት ነው? እነዚህ የጥናት ርዕሶች የዚህ ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ዓለም ስኬትን ከሚያይበት መንገድ የተለየ እንደሆነ ያሳያሉ። በተጨማሪም እውነተኛ ስኬት ማግኘት ከፈለግን ለአምላክ ታማኝ መሆንና የተሰጡንን ኃላፊነቶች መወጣት እንዳለብን እንመለከታለን።
የጥናት ርዕሶች 3, 4 ከገጽ 19-28
ቅቡዓን ክርስቲያኖችና አጋሮቻቸው የሆኑት “ሌሎች በጎች” “ጊዜያዊ ነዋሪዎች” የሆኑት እንዴት ነው? (ዮሐ. 10:16፤ 1 ጴጥ. 2:11) እነዚህ የጥናት ርዕሶች የዚህን ጥያቄ መልስ የሚሰጡን ከመሆኑም ሌላ በአንድነት የምንሰብክ የዓለም አቀፉ የወንድማማች ማኅበር አባላት እንደመሆናችን መጠን ጊዜያዊ ነዋሪዎች ለመሆን ያደረግነውን ቁርጥ ውሳኔ ያጠናክሩልናል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
3 በአጉል እምነት ላይ ከተመሠረተ የመጽሐፍ ቅዱስ አጠቃቀም ራቁ
18 ታስታውሳለህ?
29 መጠበቂያ ግንብ ቀለል ባለ ቋንቋ መዘጋጀት ያስፈለገው ለምንድን ነው?
ሽፋኑ፦ በደቡብ ኮሪያ ከ100,000 የሚበልጡ የይሖዋ ምሥክሮች አሉ። በፖለቲካ ረገድ ገለልተኞች በመሆናቸውና በሌሎች ሰዎች ላይ መሣሪያ ለማንሳት ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ብዙዎች እስር ቤት ይገኛሉ። በዚያም ሆነው ደብዳቤ በመጻፍና በሌሎች ዘዴዎች ጥሩ ምሥክርነት ለመስጠት ጥረት እያደረጉ ነው
ደቡብ ኮሪያ
የሕዝብ ብዛት
48,184,000
አስፋፊዎች
100,059
ባለፈው ዓመት ታስረው የነበሩ ወንድሞች
731
በወሩ ውስጥ በአገልግሎት ያሳለፉት ሰዓት
9,000